
Kana Television
387
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት
ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ
ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ
የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ
የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት
እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
📺channel📺
@kana_televisions
📟admin📟
@anndycarolbot